በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አ...

image description
- ክስተቶች News    0

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቂርቆስ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ዳሬክቶሬቶች፣ቡድኖች እና ወረዳዎችን በመለየት የእውቅና ሽልማት አበረከተ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቂርቆስ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ዳሬክቶሬቶች፣ቡድኖች እና ወረዳዎችን በመለየት የእውቅና ሽልማት አበረከተ።

በእውቅና አሰጣጡ መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የወሰን ማስከበር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋሚካኤል እንዳለን ጨምሮ የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ  ኃላፊ አቶ ሙሉነህ ሙሉጌታ እንዲሁም ቡድን መሪዎችና የወረዳዎች  ሠራተኞች ተገኝተዋል።

በሊዝ ገቢ አሰባሰብና በኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው የላቀ አስተዋፅኦ ላስመዘገቡት ወረዳዎችና የስራ ክፍሎች የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.