በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የታየው የሪፎርም...

image description
- ክስተቶች News    0

በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የታየው የሪፎርም ስራ ሀገራዊ ሆኖ እንዲሰፋ ልንሰራ ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች ገለፁ፡፡

በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የታየው የሪፎርም ስራ ሀገራዊ ሆኖ እንዲሰፋ ልንሰራ ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች ገለፁ፡፡

ጥር 22/2017 መልአ፡-

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የለውጡ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ለማዘመን እና የሌብነት ተግባራትን ለመከላከል ውጤታማ ተቋማዊ ሪፎርም በማድረግ የኦላይን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ 

የቢሮውን የሪፎርም ስራ የጎበኙ የፓርቲው አባላት ለቢሮው የኮምንኬሽን ጉዳዮች በሰጡት አስተያየት በተግባር ያዩት የተቋሙ የሪፎርም ስራ በመሬት ዘርፍ ላይ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የቀረፉ በመሆናቸው ሀገራዊ ሆኖ እንዲሰፋ ልንሰራ ይገባል ሲሉ ገልፀዋል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.