የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሦሰተኛ ዙር ሰልጣኞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮን የሪፎርም ስራዎች እየጎበኙ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሦሰተኛ ዙር ሰልጣኞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮን የሪፎርም ስራዎች እየጎበኙ ነው።
ጥቅምት:-17/2017 (መልአ) = ቢሮው በባለፈው ዓመት ሪፎርም ካደረጉ ተቋማት መካከል አንዱ ነው።
በዚህም የመልካም አስተዳደር ችግሮች በስፋት በሚስተዋልባቸው በአምስት ዋና ዋና ተግባራት ላይ ጥልቅ ሪፎርም በማድረግ አመርቂ ውጤት ማየት ስለመቻሉም ከጉብኝቱ በፊት በምክትል ቢሮ ኃላፊ በአቶ ሞሊቶ አባይነህ በተደረገ ገለፃ ተመላክቷል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.