በዜጎች የስምምነት ሰነድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡
በዜጎች የስምምነት ሰነድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡
ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም (መልአ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዜጎች የስምምነት ሰነድ ዙሪያ
በየደረጃው ከሚገኙት የተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት በቢሮው የለውጥ እና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሪት ፀጋነሽ ጉደታ እንደገለፁት ሰነዱ በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ እና በተገልጋዩ ህብረተሰብ መካከል የሚንፀባረቁ የአሰራር ክፍተቶችን በማጥበብ ስታንዳርዱን የጠበቀ አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ታስቦ መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም የመድረኩ ተሳታፊዎች በተዘጋጀው የቃልኪዳን ሰነድ መሰረት የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ቃላቸውን አድሰዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.