የአዲስ አበባ ከተማ እስተዳደር ለአርሶ አደሩ የሰጠው እውቅና የከተማዋ አርሶ አደር የዘመናት ልፋት በጥሩ መሰረት ላይ እንዲያርፍ የሚያስችል ነው ሲሉ የከተማዋ አርሶ አደሮች ገለፁ።
የአዲስ አበባ ከተማ እስተዳደር ለአርሶ አደሩ የሰጠው እውቅና የከተማዋ አርሶ አደር የዘመናት ልፋት በጥሩ መሰረት ላይ እንዲያርፍ የሚያስችል ነው ሲሉ የከተማዋ አርሶ አደሮች ገለፁ።
አርሶ አደሮቹ ይህን ያሉት በተሰጣቸው እውቅና መሰረት ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችላቸውን የውል ስምምነት ከመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጋር በተፈራረሙበት ወቅት ነው።
የገቡትን ውል ወደ ስራ ሲቀይሩም ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል እንደሚፈጥሩም ተናግረዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ አለን።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.