ህትመቶች

የአርሶ አደር የመኖሪያ ቤትና የከተማ ግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ እና ዘላቂ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የወጣ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 20/2013 ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 1/2013

image description

የከተማው ካቢኔ መመሪያውን በማስፈጸም ረገድ በተግባር የታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ በመመሪያው አንቀጽ 21 መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡