የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 17ኛ መደበኛ ስብሰባ የተወሰኑ ውሳኔዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሄደው በ 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውስጥ አጀንዳ ቁጥር 3 በተቐማችሁ አማካኝነት የሚፈጸም በመሆኑ የቃለ ጉባኤውን ኮፒ 19 ገጽ ከዚህ መሸኛ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን እያሳወቅን በዚሁ መሠረት ተግባራዊ እንዲደረግ እናሳስባለን፡፡